የአዲስ አመት ዋዜማን ከከተማችን ነዋሪዎች ፣ የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማችን አመራሮች ፣አምባሳደሮች ፣ዲፕሎማቶች ፣የአለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ፣ የሃይማኖት አባቶች ፣የከተማችን ወጣቶች እና ባለሀብቶች በተገኙበት እጅግ በደማቅ ሁኔታ እያከበርን ነው ።
በድጋሚ አዲሱ አመት የሰላም ፣የፍቅር፣ የጤና እና የስኬት እንዲሆንልን እመኛለሁ።
አዲስ አበባ የሁላችንም ከተማ !
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.