እኔ የተጣራ የአንድ ወር ደሞዜን አስተዋፅኦ በማድረግ “ፅዱ ኢትዮጵያ የዲጂታል ቴሌቶን ላይ ተሳትፌያለሁ :: ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮችም የ"ፅዱ ጎዳና -ኑሮ በጤና" ንቅናቄ በፍጥነት ጥሪውን ስለተቀላቀላችሁ በከተማ አስተዳደሩ ስም እያመሰገንኩ ያልተቀላቀላችሁ አመራሮችም ካምፔኑን እንድትቀላቀሉ ጥሪ አስተላልፋለሁ።
ለአላማው መሳካትም ሁሉም ሰው ያገባኛል በሚል በንግድ ባንክ በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር 1000623230248 የ“ጽዱ ጎዳና-ኑሮ በጤና” ንቅናቄን እንዲቀላቀል ጥሪ አቀርባለሁ::
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.