ከአዲስ አበባ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ነዋሪዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል::
ለበርካታ ዓመታት ቆሻሻ መጣያ የነበረው ይህ ቦታ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ እስከማይመስል ድረስ በዚህ ልክ ተለውጦ በማየታቸው መደሰታቸውን የገለፁት ነዋሪዎቹ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ለአዲስ አበባ ተጨማሪ ውበት እና የቱሪዝም መስህብ መሆኑንም በጉብኝቱ ወቅት ተናግረዋል::
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.