በሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀን...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ እየተካሄደ ባለው ተቋማዊ ሪፎርም ስልጡን፣ ዘመናዊ እና ስነ-ምግባር የተላበሰ ሲቪል ሰራተኛ የመፍጠር አካል ያደረገ ነው።

በስነስርአቱ ላይ ንግግር ያደረጉት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን ኤጀንሲው በተቋም ግንባታና ሪፎርሙ ያስመዘገበውን ስኬት ያህል አሁንም የትኩረት ማእከላችን የአገልግሎት አሰጣጡን ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስና የህብረተሰቡን እርካታ ማረጋገጥ መሆን ይኖርበታል ብለዋል::

በስነ-ስርዓቱ ላይ በስራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የኤጀንሲው ሰራተኞች የእውቅና መርሐ- ግብርም ተከናውኗል::

ሁለት ሺህ የሚጠጉ ሰራተኞች የሚገለገሉበት አዲስ የደንብ ልብስ በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል። 

በስነስርአቱ ላይ ንግግር ያደረጉት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን ኤጀንሲው በተቋም ግንባታና ሪፎርሙ ያስመዘገበውን ስኬት ያህል አሁንም የትኩረት ማእከላችን የአገልግሎት አሰጣጡን ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስና የህብረተሰቡን እርካታ ማረጋገጥ መሆን ይኖርበታል ብለዋል::

በስነ-ስርዓቱ ላይ በስራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የኤጀንሲው ሰራተኞች የእውቅና መርሐ- ግብርም ተከናውኗል::

Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.