ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ የብልጽግና ፓርቲ የሥ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሀገራዊ ቁልፍ ጉዳዮች እንዲሁም በፓርቲ ተኮር ጭብጦች ላይ ለመጪዎቹ ሁለት ቀናት መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Starting this afternoon, the Prosperity Party Executive Committee will hold its regular meeting for the next two days on key national issues as well as party-specific themes. Prime Minister Abiy Ahmed (Dr.)

 


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.