
ካዛንቺስ ኮሪደር ላይ የህግ ጥሰት በመፈፀም የህዝብ ሀብት ላይ ጉዳት ያደረሰ ሻም የተባለ የመኪና ኪራይ ድርጅት 100.000 (አንድ መቶ ሺህ ብር ተቀጥቷል::
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ካሳንቺስ አካባቢ ምሽት 2:ዐዐ ሰአት አካባቢ ጨለማን ተገን በማድረግ ባልተፈቀደ ቦታ በኮርደር ልማት ላይ ጉዳት በማድረስ የህግ ጥሰት የፈፀመ ሻም የተባለ የመኪና ኪራይ ድርጅት የ100. 000 ብር ተቀጥቷል።
ድርጊቱ ህግ በመተላለፍ የህዝብ ሀብት ላይ ጉዳት ማድረስ በመሆኑ ከቅጣቱ ባለፈ ተጠያቂነትንም ስለሚያስከትል አሽከርካሪው በህግ ቁጥጥር ስር ይውል ዘንድ ክትትል እየተደረገ ይገኛል::
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.