
“ትውልድ በመምህራን ይቀረፃል ፤ ሀገር በትምህርት ይበለፅጋል "በሚል መሪ ቃል ዉይይት እያደረጉ የሚገኙ የመዲናችን መምህራንና የትምህርት አመራሮች የከተማዋን የልማት ስራዎች ጎብኙ
በከተማ አስተዳደሩ በ11ዱም ክፍለ ከተሞች የተከናወኑና እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን የመዲናችን መምህራንና የትምህርት አመራሮች የልማት ስራዎችን ተዘዋዉረዉ ጎብኝተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ በጉብኝቱ ወቅት እንደገለፁት እነዚህን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸዉን የከተማዋን የልማት ስራዎች ለሌሎች አካላት በማሳወቅ ለልማት ስራው ውጤታማነት የበኩላቸዉን ሚና እንዲወጡ ጥረት ማድረግ ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.