.png)
ለመጀመሪያ ጊዜ በህንጻ ደረጃ የተገነባው የካ ቁጥር 2 ማቆሚያ:-
- በአንድ ጊዜ አንድ ሺሕ መኪኖችን የማቆም አቅም ያለው
- የቴክኖሎጂና የደህንነት መጠበቂያ ስርዓት የተገጠመለት
- ዘመናዊ ሲስተም መቆጣጠሪያ ማዕከል(control center) ያለው
- ለተያያዥ አገልግሎቶች የሚውሉ 16 ሱቆች እና ካፍቴሪያዎች ያሉት
- ሶስት የመኪና ማጠቢያዎች
- የመኪና እና የሰው ሊፍት
- እሳትአደጋ መከላከያ ሲስተም
- ለአካል ጉዳተኞች አካታች አገልግሎት የሚሰጥ
- መጸዳጃ ክፍሎች እንዲሁም የአረንጏዴ ስፍራ ተካትቶ የተገነባ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው::
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.