"የኢትዮጵያ #አረንጓዴዓሻራ ሥራ ችግኞችን ከመት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

"የኢትዮጵያ #አረንጓዴዓሻራ ሥራ ችግኞችን ከመትከል ባሻገር የኖሩ ደኖችን እና ብዝሃ ሕይወትን በምሉዕነት መጠበቅን፣ የተጎዱ እና የተራቆቱ መልክዓ ምድሮችን ሕይወት የመዝራት ብሎም የአካባቢያችንን የተፈጥሮ ሥርዓት የማጎልበት ጥረትን የሚመለከትነው።

የዘንድሮው የችግኝ ተከላ ወቅት እየተቃረበ በመሆኑ ችግኞች በከፍተኛ ጥንቃቄ በመዘጋጀት ላይ ናቸው"

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.