
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከልዑክ ቡድናቸው ጋር ጣልያን ሮም ገብተዋል። በቆይታቸውም ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂዮርጂያ ሜሎኒ ጋር ውይይት ያደርጋሉ።
Prime Minister Abiy Ahmed arrived in Rome, Italy with his delegation. The Prime Minister is scheduled to meet with Prime Minister Giorgia Meloni.
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.