የኦሮሚያ ልማት ማህበር(ኦልማ) ልዩ የአዳሪ ትም...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የኦሮሚያ ልማት ማህበር(ኦልማ) ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል::

ተማሪዎቹ የዓድዋ ድል መታሰቢያን በመጎብኘታቸው መደሰታቸውን ገልጸው የተሰራው ስራ እነሱም በተራቸው ለሃገራቸው በጎ እና ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ ሰርተው እንዲያልፉ እንዳነሳሳቸው በጉብኝቱ ወቅት ተናግረዋል::


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.