
የአዲስ አበባ የጤና አመራሮች እና ባለሙያዎች በከተማ አስተዳደሩ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎበኙ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር “የላቀ የጤና አገልግሎት ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ ዛሬ በሚካሄደው ከተማ አቀፍ ማጠቃለያ ዉይይት ላይ የሚሳተፉ የመዲናችን የተለያዩ የጤና ተቋማት አመራሮች እና ባለሙያዎች በከተማዋ የተከናወኑ ፈርጀ ብዙ የልማት ስራዎች ጎብኝተዋል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.