የፌዴራል ሱፐርቪዥን ቡድን ያደርግ የነበረውን የሱፐርቪዥን ስራ ጨርሶ ዛሬ ግብረመልስ ሰጥቶናል።
በግብረመልሱ በጥንካሬና በድክመት የተሰጡንን አስተያየቶች እንደ ግብአት በመዉሰድ በቀጣይ ህዝባችንን ይበልጥ ለማገልገል ያነሳሳናል።
ቃላችንን ጠብቀን ህዝባችንን በታማኝነት ማገልገላችንን እንቀጥላለን !
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.