ዛሬ የስሎቬኒያ ፕሬዜዳንት ዶ/ር ናታሻ ፒርስ ሙ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ የስሎቬኒያ ፕሬዜዳንት ዶ/ር ናታሻ ፒርስ ሙሳር በአደዋ ድል ጀግኖች መታሰቢያ ሀውልት ስር የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል።

እኛም "እንኳን ደህና መጡ” ብለን በክብር ተቀብለናቸዉ የአደዋ ድል መታሰቢያን አስጎብኝተናቸዋል።

በጉብኝታቸው ወቅትም ለኢትዮጵያ ነጻነትና ሉዓላዊነት ውድ ህይወታቸውን በሰዉ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ጀግንነትና ታሪክ እጅግ መደነቃቸዉን ገልፀዋል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.