ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲስ አበባ ከ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በመሆን የተጠናቀቀውን የአንበሳ ጋራዥ-ጃክሮስ-ጎሮ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራ ዛሬ ተመልክተዋል።

የኮሪደር ልማት ሥራው 8 ኪሎሜትር የእግረኛ መንገድ፣ 4 ኪሎሜትር የብስክሌት መጋለቢያ፣ የሕዝብ መጸዳጃዎች፣ ደረጃቸውን የጠበቁ ሱቆች፣ በመላው ከተማዋ እንደተገነቡት ያሉ የተለያዩ ዘመናዊ የሕዝብ መገልገያዎች ግንባታን አካትቷል። ይኽ ለውጥ በከፍተኛ የፍሰት መጨናነቅ በሚታወቀው ከባቢ በእጅጉ ሲፈለግ የነበረውን የፍሰት መሻሻል እና የኑሮ ደረጃ ከፍታ የሰጠ ሆኗል።

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.