"ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የንግዱ ማኅበረ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

"ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በዞን፣ በክልል እና ከተሞች ደረጃ ከተካሄዱ ውይይቶች የቀጠለ ውይይት ዛሬ በፌዴራል ደረጃ አካሂደናል።

ይኽ መድረክ በየደረጃው የተሰበሰቡ የንግዱ ዘርፍ ጉዳዮች እና ሃሳቦች በሀገር አቀፍ እቅዶች እና የልማት ግቦች ዝግጅት ግብዓት ይሆኑ ዘንድ ለማካተት የተዘጋጀም ነው"።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.