"ብቃት ያለው ሲቪል ሰርቪስ ለኢትዮጵያ ብልፅግና...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

"ብቃት ያለው ሲቪል ሰርቪስ ለኢትዮጵያ ብልፅግና"

በአዲስ አበባ  ከተማ  አስተዳደር  ከተለያዩ ሴክተር መስሪያ  ቤቶች የተወጣጡ  የመንግስት ሰራተኞች "ብቃት  ያለው ሲቪል  ሰርቪስ  ለኢትዮጵያ  ብልፅግና''  በሚል መሪ ቃል በከተማው የተከናወኑ የልማት  ሰራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.