ዛሬ የቢሾፍቱ ከተማ ኮሪደር ልማት ያለበትን ደረ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ የቢሾፍቱ ከተማ ኮሪደር ልማት ያለበትን ደረጃ ተመልክተናል።

በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ወደ መላው የኢትዮጵያ ከተሞች ተስፋፍቶ ህዝባችንን ተጠቃሚ እንዲያደርግ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተሰጠን ተልእኮ መሰረት የቢሾፍቱ ኮሪደር  ልማት  የደረሰበትን ጀረጃ ተዘዋዉረን ተመልክተናል።

ስራው ተጀምሮ እዚህ ደረጃ ላይ እንዲደርስ የከተማ አስተዳደሩ ያከናወነው ስራ የሚበረታታና ነዉ።
ቀሪ ስራዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቅቀው ለህዝባችን አገልግሎት ክፍት ለማድረግ በትብብር እንሰራለን። 

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.