ከተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች የተውጣጡ ሴቶች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል::
ዓድዋ ድል መታሰቢያ የሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች ሚና በልኩ በሚያሳይ እና ለቀጣይ ትውልድ መማሪያ በሆነ መልኩ መገንባቱ እንዳስደሰታቸው ገልጸው ሴቶች በዓድዋ ድል ላይ የነበራቸው ሚና በልኩ በሙዚየሙ ውስጥ በመካተቱ መደሰታቸውን ጎብኚዎቹ ተናግረዋል::
Comments
ምንም አልተገኘም.
ዓድዋ ድል መታሰቢያ የሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች ሚና በልኩ በሚያሳይ እና ለቀጣይ ትውልድ መማሪያ በሆነ መልኩ መገንባቱ እንዳስደሰታቸው ገልጸው ሴቶች በዓድዋ ድል ላይ የነበራቸው ሚና በልኩ በሙዚየሙ ውስጥ በመካተቱ መደሰታቸውን ጎብኚዎቹ ተናግረዋል::
ምንም አልተገኘም.
Addis Ababa City Communication Bureau is a government organization that was originally constituted January 5, 2013 GC under proclamation No. 120/2013.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.