
ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረጉ ውይይቶች የመጨረሻው የሆነው ውይይት ዛሬ ከሕዝብ እና የግል ሚዲያዎች ከተወጣጡ ባለሞያዎች ጋር አካሂደናል።
በኢንደስትሪው ያሉ ልዩ ጉዳዮችን እና ተግዳሮቶችን ዳስሷል። ሚዲያ በኢትዮጵያ የልማት ሥራዎች ውስጥ ሕዝብን በማሳወቅ፣ ውይይትን በማዳበር እና ብሔራዊ የእድገት ርምጃን በመደገፍ ቁልፍ ሚና አላቸው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.