አዲስ አበባ ዛሬ ምሽት የረመዳንና የዐቢይ ጾምን...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

አዲስ አበባ ዛሬ ምሽት የረመዳንና የዐቢይ ጾምን ምክንያት በማድረግ ከክርስቲያን እና ሙስሊም ዕምነት አባቶች ፣ ወንድም እህቶች እንዲሁም የሁሉም እምነት ተከታዮች የተሳተፉበት የፍቅር እና የአብሮነት መዓድ በመቋደስ (አፍጥር በማድረግ) እንኳን አደረሳችሁ::ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በብዝሃነት ተዉባ እና ሁሉም ተዋዶ በአብሮነት የሚኖርባት አዲስ አበባ ዛሬ ምሽት የረመዳንና የዐቢይ ጾምን ምክንያት በማድረግ ከክርስቲያን እና ሙስሊም ዕምነት አባቶች ፣ ወንድም እህቶች እንዲሁም የሁሉም እምነት ተከታዮች የተሳተፉበት የፍቅር እና የአብሮነት መዓድ በመቋደስ (አፍጥር በማድረግ) እንኳን አደረሳችሁ በመባባል የጋራ ጸሎት አድርገናል::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.