በዘንድሮው በጀት ዓመቱ 241‌.4 ቢሊዮን ብር...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በዘንድሮው በጀት ዓመቱ 241‌.4 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ የነበረ ሲሆን 233 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 96.5 % ማሳካት ተችሏል።ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ይህም ከባለፈው በጀት ዓመት  83.3 ቢሊዮን ብር ብልጫ ያለው ወይም 57 በመቶ እድገት በከተማዋ ገቢ ላይ እድገት ያሳየ ነው። ያልተሰበሰበው 8 ቢሊዮን ብር ከእርዳታ እና ብድር ይገኛል ተብሎ በተጨማሪ በጀት የታወጀ ነበር።

ለውጥና እድገት በራስ አቅም ሲሆን  መሰረቱ ሰፊ፤ ምሰሶውም ጠንካራ ይሆናል።
ውድ የከተማችን ነዋሪዎች፤ ውድ ግብር ከፋዮቻችን፤ ውድ የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞችና አመራሮች እንዲሁም ወድ ባለድርሻ አካላት  ለተገፕዉ ስኬት በራሴ እና በከተማው አስተዳደር ስም እዲሁም በከተማችን ነዋሪዎች ስም አመሰግናለሁ።

ነገም አቅማችን እናተዉ ናችሁና ፤ ችግሮችን እያረምን በራስ አቅም፣ በትብብር፣ በጠንካራ እምነት እና የስራ ባህል  የመራናት ከተማችን እድገት ይቀጥላል !!

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.