የኮሪደር ልማት ዋነኛ አላማ አዲስ አበባን እንደ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የኮሪደር ልማት ዋነኛ አላማ አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ እና ውብ ማድረግ ነዉ ።

ልማቱ የሚያካልላቸው አካባቢዎችም የቀድሞ አሻራቸው ሳይጠፋ እየለሙ እና እየታደሱ ሲሆን በቅርስነት የተመዘገቡ ህንጻዎችም ታሪካቸው ተጠብቆ ይበልጥ ሳቢ እንዲሆኑ እየተሰራ ይገኛል።

ዛሬ በዚህ ዙሪያ ከመንግስትና ከግል ሚዲያዎች ለተነሱልኝ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥቻለሁ ።

 ነዋሪዎችም ለመዲናዋ ልማት ላሳዩት ድጋፍ ፣ ትዕግስት እና ትብብርም ከልብ አመሰግናለሁ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.