"ዛሬ ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይተናል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የመጀመሪያው ዓላማችን ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ተግባራት ላይ አስተያየቶች እና ትችቶችን ማሰባሰብ ነው። ሌላው ደግሞ ለፖሊሲ ግብአት አስፈላጊ የሆኑ እርማቶችን እና ማስተካከያዎችን በመለየት፣ ወደፊት ለመቀጠል በሚያስፈልገው የትብብር ዓይነት ላይ ለመመካከር ነው።
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.