ኢትዮጵያ እስከ ረፋዱ 5 ሰዓት ድረስ 355.5...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ኢትዮጵያ እስከ ረፋዱ 5 ሰዓት ድረስ 355.5 ሚሊዮን ችግኞች ተክላለች

ይህም በመቶኛ ሲሰላ የዕቅዱ ከ50 በመቶ በላይ ሲሆን፣ በተከላው 14.9 ሚሊዮን ዜጎች ተሳትፈዋል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.