
በከንቲባ ፅ/ቤትና የልማት ኮሪደር ስራው ተግባራዊ በሚሆንባቸው ሁሉም ክፍለ ከተሞች የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ተደራጅቶ ስራ ጀምሯል፡፡
በከተማችን በሚካሄደው የኮሪደር ልማት ስራ ምክንያት የሚነሱ የልማት ተነሺዎች የሚያቀርቧቸውን ቅሬታዎች አዳምጦ እና መርምሮ ተገቢውን ምላሽ በአፋጣኝ ለመስጠት እንዲያመች በከንቲባ ፅ/ቤትና የልማት ኮሪደር ስራው ተግባራዊ በሚሆንባቸው ሁሉም ክፍለ ከተሞች የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ተደራጅቶ ስራ ጀምሯል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.