በዛሬው ዕለት 60 ሺሕ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በዛሬው ዕለት 60 ሺሕ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ በሚጀመርበት አካባቢ ያሉ የአቃቂ ቃሊቲ ነዋሪዎች ለውጡ የተጀመረበትን መጋቢት 24 ቀንን በማስመልከት ደስታቸውን ገለጹ ።

የመዲናዋ በተለይም የአቃቂ ቃሊት ነዋሪዎች ለውጡ የተጀመረበትን መጋቢት 24 ቀንን በማስመልከት አደባባይ በመውጣት ደስታቸውን ገልፀዋል።

በዛሬው እለትም 60ሺ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ የሚጀምር ሲሆን የክፍለከተማው ነዋሪዎች በነቂስ በመውጣት ለውጡ የጀመረበት 6ኛ ዓመት ምክኒያት በማድረግ የድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.