እንኳን ለአሸንዳ ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

እንኳን ለአሸንዳ ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓላት አደረሳችሁ!

አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል  በክረምት ወራት በልጃገረዶች  ከሚከበሩ  የአብሮነት ክብረ በዓላት መካከል ናቸው።

ልጃገረዶች በተለያዩ ባህላዊ አልባሳት አምረው፣ በባህላዊ የፀጉር አሰራር ደምቀው እና ተውበው በነፃነት አደባባይ ወጥተው ባህልና አብሮነታቸዉን ሲያሳዩ መመልከት እጅግ አስደሳች ነው። 
እነዚህ በአላት በቀጣይም የበለጠ እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ መጠበቅና መንከባከብ ይገባል።

እንኳን አደረሰን ።

መልካም በዓል ይሁንልን !!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.