.png)
“የህዳሴ ግድብ ትዕምርታዊ ነው፤ እንደ ሌሎች ፕሮጀክቶች የሚታይ አይደለም። ለረዥም ጊዜ የነበረን በደል፣ ለረዥም ጊዜ የነበረን ጥፋት ፣ ለረዥም ጊዜ የነበረን የድህነት ቀንበር የሚያስቆምና አዲስ ነገርን እንድናይ የሚያስችል ነው።” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ዓባይን ጨርሶ በኢትዮጵያ ውስጥ የታሪክ እጥፋትን ማረጋገጥ የመጨረሻው ጸሎቴ፤ የመጨረሻው ምኞቴ ነበር
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.