የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡- የኅብር ቀን

ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ

ኢትዮጵያ በብዙ ጸጋዎች የተሞላች ሀገር ናት፡፡ እነዚህ ጸጋዎቿ የተለያዩ ሳይሆኑ ልዩ ልዩ ናቸው፡፡ የባህል፣ የቋንቋ፣ የታሪክ፣ የሥልጣኔ፣ የእምነት፣ የጾታ፣ የአመለካከት፣ ወዘተ. ብዝኃነት ያለንን የጸጋ ብዛት የሚያመለክት ነው፡፡ ብዝኃነት የኢትዮጵያ ታሪኳ እና መልኳ ነው፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.