በሁለተኛው የአፍሪካ-ካሪኮም ጉባኤ ጎን የአንጎላ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በሁለተኛው የአፍሪካ-ካሪኮም ጉባኤ ጎን የአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ጁአዎ ሎሬንቾን አግኝቼ በጋራ ፍላጎቶቻችን ላይ በተመሠረቱ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል። ለአኅጉራዊ እድገት ያለን አቋም ጽኑ ሆኖ ይቀጥላል።

 ለአኅጉራዊ እድገት ያለን አቋም ጽኑ ሆኖ ይቀጥላል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.