.png)
በመዲናችን ዻጉሜ 2 የኃብር ቀን በማበር ለ500 ሺህ አቅመ ደካሞች አና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች የመአድ ማጋራት ፕሮግራም ተከናዉኗል ::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መርሀ ግብሩን ባስጀመሩበት ወቅት እንደተናገሩት አቅመ ደካምችና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ነዋሪዎችን የመተባበርና የመደጋገፍ እሴቶቻችን ይበልጥ አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ብለዋል።
ከንቲባዋ የአስጀመሩት የዛሬዉ የማዕድ ማጋራት ተግባር ለ 500 ሺህ አቅመ ደካምችና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ነዋሪዎችን በማዕከላት ፣ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች ተደራሽ በማድረግ መከናወኑ ታዉቋል።
ይህ የመተባበርና የመደጋገፍ እሴቶቻችን ይበልጥ አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ሲሉም ከንቲባዋ ተናግረዋል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.