አይዴ ጫምበላላ እንኳን ለሲዳማ ዘመን መለወጫ ለ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

አይዴ ጫምበላላ እንኳን ለሲዳማ ዘመን መለወጫ ለሆነው የፍቼ ጫምባላላ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን!ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በዓሉ ህብረ ብሄራዊ አንድነታችንን አጠናክረን በጋራ በመቆም የህዝባችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ዳግም ቃል የምንገባበት እንዲሆንልን እመኛለሁ::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.