ዛሬ ከሩዋንዳዋ ዋና ከተማ ኪጋሊ ከንቲባ ዱሴምግ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ ከሩዋንዳዋ ዋና ከተማ ኪጋሊ ከንቲባ ዱሴምግዩንቫ ሳሙኤል ጋር የአዲስአበባ እና የኪጋሊ ከተሞችን ትብብር ለማጠናከር የእህትማማች ስምምነት ተፈራርመናል::

በዋነኛነት ሁለቱ ከተሞች በከተማ ልማት፣ በቆሻሻ አወጋጋድ፣ በወጣቶችና ስፖርት፣ በኢኮቱሪዝም ፣በትራፊክ ማኔጅመንት እና በአረንጏዴ ልማት ላይ በጋራ በሚሰሩበት እንዲሁም የህዝብ ለህዝብ ግንኙነታችንን ለማጠናከር በሚያስችሉን ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማምተናል::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.