በሩዋንዳ ኪጋሊ ቆይታቸው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በሩዋንዳ ኪጋሊ ቆይታቸው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ፣ ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ፣ ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ ግብርናን እና የግብርና ኢንስቲትዩትን ጎብኙ::

በሩዋንዳ ኪጋሊ ቆይታቸው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ፣ ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ፣ ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዲሁም ሚኒስትሮች በጋራ በመሆን የከተማ ግብርናን እና የግብርና ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል::


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.