በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የነበረንን ቆይታ አጠናቀን...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የነበረንን ቆይታ አጠናቀን ወደ አዲስ አበባ ተመለሰን የሳይፕረስ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኮንስታንቲኖስ ኮምቦስ እና የልዑካን ቡድናቸውን በጽሕፈት ቤታችን ተቀብለናል።

ሁለቱ ሀገሮቻችን የዲፕሎማቲክ ግንኙነታችንን ለማጠናከር ብሎም ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ትብብሮችን ለማጎልበት ጠንካራ ፍላጎት አለን። በመሆኑም እነዚህን የጋራ አላማዎች ለማራመድ የሚጠቅሙንን ሰፊ አድማስ ያላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል።

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) .


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.