3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤያችንን ማካሄድ ጀምረናል

በመራጭ ተመራጭ መድረክ ላይ ከመረጠን ህዝብ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ የሚሰጥ ይሆናል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.