የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞችና የሀገር ባለውለታ የከተማችን ነዋሪዎች በሁሉም የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት ማዕድ አጋርተናል።ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የምገባ ማዕከሎቻችን ምግብን ብቻ ሳይሆን ለነዋሪዎቻችን ፍቅርንና አክብሮታችንን የምናጋራበት እንዲሁም በዓልን አብረናቸው በመዋል ወንድማማችነትንና እህትማማችነትን ከፍ እያደረግን ማህበራዊ ፍትህ የነገሰባት ከተማ ለመገንባታችን ማሳያዎቻችን ናቸው::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.