ዛሬ ማለዳ የከተማችንን የ2018 በጀት ዓመት 1...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ ማለዳ የከተማችንን የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ማካሄድ ጀምረናል ።

በግምገማ መድረኩ  በሩብ ዓመቱ የታቀዱ  እና የ90 ቀን አበይት ተግባራት የደረሱበት የአፈፃፀም ደረጃ ይገመገማል። መድረኩ የተገኙ ዉጤታማ አፈፃፀሞችን  ይበልጡን አልቀን በማስቀጠል እና የታዩ ጉድለቶችን በማረም እንዲሁም ትኩረት እና የተለየ ርብርብ የሚሹ ተግባራትንም ለይተን ቀጣይ አቅጣጫ የምናስቀምጥበት ይሆናል ።

ፈጣሪ ኢትዮዽያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
 
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.