የአዲስ አበባ ከተማ አስትዳደር በበጀት ዓመቱ በ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአዲስ አበባ ከተማ አስትዳደር በበጀት ዓመቱ በሩብ ዓመቱ አፈፃፀም ቱሪዝምን በተመለከተ ካከናወናቸው ተግባር ውስጥ:-

ከተማችን የተለያዩ አለማቀፍ መድረኮችን የማስተናገድ አቅሟና ተመራጭ መዳረሻነቷ እየጎለበተ ከመምጣጡ ጋር ተያይዞ 2ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስርአተ ምግብ ጉባኤ፤ሁለተኛው የአየር ንብረት ጉባኤና የአፍሪካ ካረቢያን ጉባኤ እንዲሁም ሌሎች ሁነቶችን በስኬት ማስተናገድ ችላለች፡፡

በአጠቃላይ ሩብ አመቱ የተለያዩ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካ ውጤቶች የተመዘገቡበት ስኬታማ የተግባር መንፈቅ ሆኗል፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.