በአባታችን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት እጅግ አዝኛለዉ !!
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ እጅግ ትሁት ፣ የሀገር ወዳድ ምልክት ፣ በሁሉም ዘንድ የሚወደዱ ፣ የሚደመጡ እና የሚከበሩ አባታችን ነበሩ ።
ለቤተሰቦቻቸዉ ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ ፣ እንዲሁም ለመላዉ የኢትዮዽያ ሕዝብ በከተማ አስተዳደራችን ስም ልባዊ መፅናናትን እመኛለዉ ።
ፈጣሪ አምላክ ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.