የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት፣ ስብሰባ መጀመሩን የፓርቲው ፕሬዚደንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልፀዋል።

The Prosperity Party Executive Committee this morning to discuss various national issues and various party agendas, a meeting has begun, according to party president and FDR Prime Minister Abiy Ahmed (Dr).


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.