የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ዘመናዊ የሚዲያ ስቱዲዮ፣ የተሻሻለ ዌብሳይት እና የመረጃ ማዕከል በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ።

የክፍለ ከተማውን የመልካም አስተዳደር፣ የልማት ስራዎች እና የአገልግሎት አሰጣጥ በተመለከተ ወቅታዊ፣ ትክክለኛና ጥራት ያለው መረጃ ለነዋሪዎች በቀጥታ ለማድረስ የሚያስችል ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አቅም የተገጠመለት መሆኑ ጭምር ተገልጿል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.