2ኛውን የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሎምፒክ ጫወታዎች ው...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

2ኛውን የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሎምፒክ ጫወታዎች ውድድር ዛሬ ማለዳ በአዲስ አበባ ስታዲየም በድምቀት አስጀምረናል።

ከተማችን ይህንን ውድድር በማስተናገዷ ደስታ ይሰማናል። መላው  የስፖርት ቤተሰብ በውድድሩ ስፍራዎች በመታደም የነገ ተተኪ ስፖርተኞችን እንዲደግፍ እና  እንዲያበረታታ  ጥሪዬን አስተላልፋለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ 
 
 
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.