በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 1445ኛው የኢ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ የምሳ ፕርግራም በተስፋ ብርሃን ቁጥር 6 የምገባ ማዕከል ተከናወነ።

በስነስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ይመር ከበደ በስፍራው ተገኝተው እንዳሉት በመንፈሳዊ እሳቤ ብንለያይም በአስተዳደግ፣ በባህልና በበዓላት ወቅት አብሮ በማሳለፍ የተሳሰርንና የተጋመድን ነን ሲሉ ተናግረዋል።

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ብርሃኑ አበራ በበኩላቸው ለአቅመ ደካሞችና የሀገር ባለውለታ የክፍለ ከተማው ነዋሪዎች በለቡ ተስፋ ብርሃን የምሳ መርሃግብር ስናዘጋጅ አንድነትን ወንድማችነትና በዓሉ የሁላችንም መሆኑን ለማሳየት ነው ብለዋል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.