የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰባተኛው የንግግሮች ስብስብ በpdf እና ePub ቅርጾች ለአንድሮይድ ወይም iOS ስልክ ተጠቃሚዎች ምቹ በሆነ መልኩ ቀርቧል።
የንግግሮቹ ቅጽ ከ2016 እስከ 2017 ዓመተ ምኅረት የተደረጉ ንግግሮችን የያዘ ነው- https://www.pmo.gov.et/media/other/Meskermtomeskerm_Volume_7_2017.pdf
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትን ዲጂታል ቤት መጽሐፍት በመጎብኘት የቀደሙ ቅጾችን እና ሌሎች ይፋዊ ሕትመቶችን ማግኘት ይችላሉ።
https://www.pmo.gov.et/
#PMOEthiopia
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.