የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ሎውረንስ ዎንግ በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት ይፋዊ ጉብኝት ምሽት ህዳር 14/2018 አዲስ አበባ ሲገቡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር)በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተቀብለዋቸዋል።
ይህ ጉብኝት የሁለቱ ሀገራት አጋርነትን ለማጠናከር ወሳኝ እርምጃ ሲሆን፣ ተጨማሪ አዳዲስ የትብብር እድሎችን ለመዳሰስም ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አጋርተዋል::
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunicationa
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.