የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የተሰሩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው!!

በመደመር መንግስት እይታ የዘርፎች እመርታ በሚል መሪ ቃል በሁለተኛ ዙር በአዲስ አበባ ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ የፌዴራል እና የአዲስ አበባ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የተሰሩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው!!


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.