ይህንን ያዉቁ ኖሯል?

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ይህንን ያዉቁ ኖሯል?

የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከተመሰረተበት 1934 አንስቶ ላለፉት 90 አመታት 261 አልጋ እና 4 የኦፕሬሽን ክፍሎች ብቻ ነበሩት፡፡  በቅርቡ በክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ሌሎችም ከፍተኛ አመራሮች የተመረቀው የማስፋፊያ ግንባታ  አገልግሎቱን በእጥፍ በማላቅ 320 አልጋዎች እና 8 የኦፕሬሽን ክፍሎች ፣ እንዲሁም የራሱ ኦክስጂን ማምረቻ አሉት። ለታካሚዎች ፣ ለአስታማሚዎች  እና  ለጤና ባለሙያዎች ምቹ ሁኔታ የፈጠረው አዲሱ የማስፋፊያ ግንባታ ዘመኑ የደረሰበትን  ቴክኖሎጂዎች የተሟሉላቸው የህክምና ግብዓቶች ጭምር ተሟልተውለታል።

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.