አዲስ አበባ፥ ምቹ ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ ከተ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

አዲስ አበባ፥ ምቹ ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ ከተማ፤ ዓለም በአንድ ድምፅ የተስማማበት እውነት!

በአዲስ አበባ የተሰሩ መሠረተ-ልማቶች፣ ከተማዋን ለቱሪዝም ምቹ እንድትሆን እያደረጋት መሆኑን ተዘዋውረው የጎበኙ፣ በ3ኛው የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (IGAD) የሚዲያ ሽልማት መርሐ ግብር ተሳታፊ የሚዲያ ባለሙያዎች በአድናቆት ገልጸዋል፡፡

ጉብኝቱ አፍሪካውያን የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የኢትዮጵያን ባህል፣ ታሪክ እና የተሰሩ የልማት ስራዎች ቀረብ ብለው እንዲመለከቱ ዕድል የሚፈጥር ሲሆን የሀገራችንን መልካም ገጽታ ለዓለም ለማሳየት ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ታምኖበታል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.